ፖለቲካ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia
Monday, May 27, 2024

ፖለቲካ

- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

በአገር አቀፍ ከሚገኙ 20 የግብርና ምርምር ማዕከላት አብዛኛዎቹ የይዞታ ማረጋገጫ የላቸውም ተባለ

የምርምር ኢንስቲትዩቱ የበጀት እጥረት እያለበት 196 ሚሊዮን ብር በመመለሱ ተወቀሰ በአገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ 20 የምርምር ማዕከላት ውስጥ አብዛኛዎቹ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንደሌላቸው፣ የዋና ኦዲተር...

‹‹መንግሥት በኮሪደር ልማቱ ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የሚመጣ ተቃውሞ አለ ብሎ አያምንም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የኮሪደር ልማቱ ከሚነካቸው ኤምባሲዎች ጋር ምክክር እየተደረገ እንደሆነ ተሰምቷል በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት የተወሰኑ ኤምባሲዎች የግቢ አጥር የሚነካ እንደሆነ ቢነገርም፣ ‹‹መንግሥት ከዲፕሎማቲክ...

አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኢዜማ ያቀረበውን ቅሬታ ለመቀበል እንደሚቸገር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በቅርቡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ያቀረበውን ጥያቄ ለመቀበል እንደሚቸገር አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ፓርቲው በወረዳ...

የደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ተፈናቃዮች የደኅንነት ሥጋት ውስጥ እንደሚገኙ ኢሰመኮ አስታወቀ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ከ79 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች፣ ከአርብቶ አደሮች ጋር በሚፈጠር ግጭት ሥጋት ላይ መሆናቸውን መናገራቸውን፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች...

በኪነ ጥበብ ሥራዎችና በባለሙያዎች ላይ የሚደረጉ ጫናዎች እንዲቆሙ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ‹‹ኪነ ጥበብን ማፈን የሐሳብ ነጻነትን መጋፋት ስለሆነ ተገቢ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል›› ሲል፣ በኪነ ጥበብ ሥራዎችና በባለሙያዎች ላይ የሚደረጉ ጫናዎች...

አዲሱ የሃይማኖት ተቋማት ረቂቅ አዋጅና አሻሚ ጉዳዮች

ከአንድ ሺሕ ያላነሱ መስጊዶችና ቁቢዎችን የያዘችው ትንሿ ሐረር ከተማ በርካታ የእምነት ተቋማት በተቀራረበ አሠፋፈር ችምችም ብለው ይኖሩባታል፡፡ ከአንድ ሺሕ ዓመታት በላይ በኖረችው ዕድሜ ጠገቧ...

የፕሪቶሪያው ስምምነት ተጥሶ በጠለምት አካባቢ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ላይ ትንኮሳ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

በጠለምት አካባቢ ባሉ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ላይ ትንኮሳና ወረራ እየተፈጸመ ነው ሲል አካባቢውን የሚያስተዳድረው የጠለምት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ኮሚቴው ሐሙስ ግንቦት 15 ቀን...

የማዳበሪያ አቅርቦትና ውጣ ውረዱ

በቅፅል ስሙ “The Father of Chemical Warfare” እየተባለ የሚጠራው ጀርመናዊ ሳይንቲስት ፍሪትዝ ሀበር ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የአፈር ማዳበሪያ ቅመማ የሠራው፡፡ ሰውዬው እ.ኤ.አ. በ1909 ያዘጋጀው...

የሃይማኖት ተቋማት የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርታቸውን ለመንግሥት እንዲያቀርቡ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርቱን ለሰላም ሚኒስቴር ማቅረብ እንደሚኖርበት፣ ከውጭ አገር የሚመጣ የገንዘብ ዕርዳታ በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ እንደሚኖርበት የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ...

የድህነት ቅነሳ ሥራ ወቅታዊና ሳይንሳዊ መረጃዎች ላይ ተመሥርቶ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በድህነት ምጣኔ ቅነሳ ላይ የሚከናወኑ ሥራዎች ከተለመደው ባህላዊ ዘዴ ተላቀው፣ በሳይንሳዊ ጥናቶች መደገፍ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ኦክስፎርድ ፖሊሲ ማኔጅመንት የተሰኘውና በእንግሊዝ የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች ከአሥርት...
- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ፅሁፎች

Subscribe to our newsletter